እንኳን ለሰሞነ ህማማት በሰላም አደረሳችሁ
የቀድሞው የመንዝ መሐል ሜዳ ካቴድራል ሰ/ትቤት
ማህበረ በኩር የቅዱስ ሚካዔል የጽዋ ማህበር ስለ ማህበሩ መስፋፋትና መጠናከር ለመወያየት ሚያዚያ 13 /08/2006 ዓ.ም ከቀኑ
9 ሠዓት ስብሰባ ለማድረግ ፕሮግራም ይዟል፡፡ በዚህ እለት የማህበሩ አባላትም ሆናችሁ አባል ለመሆን የምትፈልጉ በመ/ሜዳ/ደ/ም/ቅዱስ
ሚካኤል ካቴድራል ህጻናት ማሳደጊ አዳራሽ ተገኝታችሁ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 092085 3929
፡-
0923469749
በኢሜል አድራሻችን mehalmedamicaeal@gmail.com በፌስቡክ አድራሻችን https://www.facebook.com/menzmehalmedamicaeal?ref=hl
No comments:
Post a Comment